Author name: Suraphel Fekadu

በድጋሚ የወጣ የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ

ለኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር ባለአክሲዮኖች በሙሉ የኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማኀበር የባለአክሲዮኖች 21ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ እሁድ ታህሣሥ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ለማካሄድ ፕሮግራም ተይዞ የነበረ ቢሆንም በዕለቱ ምልአተ ጉባኤው ባለመሟላቱ ጉባኤው ሳይካሄድ ቀርቷል፡፡ በዚህም መሰረት ጉባኤውን በድጋሚ መጥራት አስፈላጊ ስለሆነ 21ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና 2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ እሑድ

በድጋሚ የወጣ የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ Read More »